»

እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.

Sunday, 9 December 2012

ምንጭ

የውበት ምንጭ
የተዓምራት ሰማይ
የፍቅር ባህር
ኣንት ኣይደለህም ወይ::
____________
2012. የሔዋኔ ወንድም ከሆነው ከብላቴናው ግጥሞች ::