»

እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.

Saturday, 1 June 2013

ክንድህ ይበርታ

ክንድህ ይበርታ በጠላትህ በር
ሥራቸው ይፍረስ ይድቀቅ ይሰበር
ስምህ ይለምልም ዙፋንህ ይፅና
ለባሪያህ በጎ ውለሃልና ሃሌሉያ

አምላክ እረኛዬ ነው...
የሚል የጥንት መዝሙር ትዝ አለኝ:: እርስዎስ በዚህ ን በልብዎ ትዝታ ምን ታወስዎት...ምን...ትዝ አለዎት ?