እልም አለ ባቡሩ
እና ሌሎችም ወሳኝ ጥያቄዎች
የተሰኘ ዓምድ መጀመራችንን ለክቡራት እና ክቡራን አንባቢዎቻችን (ጎብኚዎቻችን) በትህትና እንገልጣለን::
ዘወትር ቅዳሜ ወይ በጠዋቱ ወይ በዕለቱ ፍጻሜ ::
***
ደስ ከተሰኙ መልስዎትን በፎርም ሊልኩልኝ ይችላሉ ::የጥያቄውን ቁጥር እና መልስዎትን ብቻ መላክ ይችላሉ::
ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ይሳፈሩ ::
***
ደስ ከተሰኙ መልስዎትን በፎርም ሊልኩልኝ ይችላሉ ::የጥያቄውን ቁጥር እና መልስዎትን ብቻ መላክ ይችላሉ::
ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ይሳፈሩ ::
ከፈለጉ ሁሉንም ጥያቄዎች ከፈልጉ የተወሰኑ ጥያቄዎችን መርጠው::
____________________________
ላይኛይቱ ጥበብ ግን
በመጀመሪያ ንጽሕት ናት፥
በኋላም ታራቂ፥ ገር፥ እሺ ባይ ምሕረትና በጎ ፍሬ የሞላባት፥ ጥርጥርና ግብዝነት የሌለባት ናት።
የያዕቆብ መልእክት 3 :17
No comments :
Post a Comment
Comment.Share.ይሳተፉ እንጂ።