»

እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.

Tuesday, 18 June 2013

የሞት ፍርድ ተሻረልን

ተመስገን 
አንተው ተመስገንልን 
እንባችን ታብሶልን የሞት ፍርድ ተሻረልን  
- የሚል የጥንት ዘመን መዝሙር ትዝ አለኝ።- እባክዎ ይበሉ ይቀጥሉ እርስዎ ይዘምሩ እንጂ።


No comments :

Post a Comment

Comment.Share.ይሳተፉ እንጂ።