»

እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.

Tuesday, 18 June 2013

ለታላቁ ባለቅኔ የዘላለም ክብር ይሁን

ከጸሐዩ ጌታ 
ከታላቁ ባለቅኔ እግር ስር 
የሕይወትን ማር ቃሎች ልሰማ ዘንድ እናፍቃለሁ ሲል 
በእንባው ጻፈ::

No comments :

Post a Comment

Comment.Share.ይሳተፉ እንጂ።