»

እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.

Sunday, 19 January 2014

Song of Months 4 ድምጼን ላሰማ በምስጋና

ወደ መቅደሱ ስገባ 
ድምጼን ላሰማ በምስጋና
በፍቅሩ ስቦ የመከረኝን 
ባማረ ስፍራ ያስቀመጠኝን
ከፍ ላድርገው እግዚአብሔርን።

፩.

አንድ ፡ ጊዜ ፡ አይደለም ፡ ሁለት ፡ ጊዜ
ጌታ ፡ የመከረኝ ፡ በግሳፄ
እንደ ፡ እኔማ ፡ ቢሆን ፡ እንደ ፡ ኃጢአቴ
የቁጣ ፡ ልጅ ፡ ነበርኩ ፡ ከፍጥ ረቴ

ዛሬ ፡ ግን ፡ መክሮኝ ፡ ሰው ፡ ሆኛለሁ 
በመቅደሱ ፡ ውስጥ ፡ አዜማለሁ።
***
፪.. 
፫.. 
፬ ...
ይበሉ እርስዎ ይቀጥሉ እንጂ።

No comments :

Post a Comment

Comment.Share.ይሳተፉ እንጂ።