»

እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.

Thursday, 23 January 2014

ትምክህቴ አንተ ነህ የፅድቄ ፍሬ

ትምክህቴ አንተ ነህ የፅድቄ ፍሬ
መቆም አልችልም ፊትህ ደፍሬ
ጌታ የኔን ነገር ተወት አድርግና
በምህረት እየኝ ዛሬ እንደገና

ምን ይዤ ልቅረብ በፊትህ
ጌታ ሆይ ደስ ላሰኝህ
ፅድቄ የመርገም ጨርቅ ነው
ብትገልፀው ጉዴ ብዙ ነው...
 
የሚል የጥንት ዘመን መዝሙር ትዝ አለኝ።እባክዎ ይበሉ ይቀጥሉ እርስዎ ይዘምሩ እንጂ።
- See more at: http://hewane.blogspot.co.uk/search/label/%E1%89%B5%20%E1%8B%9D%20%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%8A%9D#sthash.7za6prsx.dpuf
 

No comments :

Post a Comment

Comment.Share.ይሳተፉ እንጂ።