ወደ ፡ አንተ ፡ መጥተናል ፡ ጌታወደ ፡ አንተ ፡ መጥተናል
በዓለም ፡ ዞረናል ፡ ኢየሱስ ፡ ሁሉንም ፡ አይተናል
እርካታን ፡ ለማግኘት ፡ ስንል ፡ ተንከራተናል
ይቅር ፡ በለን ፡ ተቀበለን ፡ እባክህን ፡ አንተን ፡ በድለናል።
Lyrics source:
http://wikimezmur.org/am/Classics/Wede_Ante_Metenal
Lyrics source:
http://wikimezmur.org/am/Classics/Wede_Ante_Metenal
No comments :
Post a Comment
Comment.Share.ይሳተፉ እንጂ።