»

እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.

Friday, 29 March 2013

በምሕረት ዓይኖቹ ስላየኝ


በምሕረት ዓይኖቹ ስላየኝ
በሞቱ ፍቅሩን ላሳየኝ
መሳይ ለሌለው ለዚህ ሰው
ክብር ምስጋና ይድረሰው::

የሚል የጥንት መዝሙር  ትዝ አለኝ::

እርስዎንስ ዛሬ ምን ትዝ አለዎት?

Thursday, 28 March 2013

አምላክ ሆይ

" ሌላ ነገር አይደለም ነፍሴን የሚያረካት አምላክ ሆይ አንተ ናና በመገኘትህ አርካት..."ትላለች እህታችን ሊሊ ስትዘምር::

Tuesday, 26 March 2013

እርሱ ምስኪኖችን አልጠላም


"ይመስገን ይመስገን እርሱ ደካሞችን አልጠላም
ምስኪኖችን አልጠላም  ይመስገን ምስኪኖችን አልጠላም" -  የሚል የጥንት ዘመን መዝሙር ለደካሞች እና ለምስኪኖች እዥጉን ተስማሚ::
___________
http://www.wongelnet.com/lyrics/frame.php?albumId=168

ለስሙ

ክብር ለስሙ::

Sunday, 24 March 2013

ይመስገን

እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ስለማይነገር ስጦታውም ሁሉ ጭምር።

Wednesday, 20 March 2013

የፍቅሩ ጉልበት ኃይል

ሰው በመሆን ስለ እኔ የተዋረደው እግዚአብሔር
በፍቅሩ የምሕረት ጉልበት ኃይል ይርዳኝ እርሱን እንዳከብር።


His Mercy

For the LORD is good and his love endures forever; his faithfulness continues through all generations.
-Psalm 100:5

Thursday, 7 March 2013

eskeZare

Amateur Real Matter Video in Audio Company
Present
 
እስከ ዛሬ በጎ በጎ ነገር   ያረገልኝ
እግዚአብሔር
ከአሁን ኋላም በጎ ነገር ሊያደርግልኝ ይችላል
In Association with the Mercy of The Lord.
Amen.