ጌታ ኢየሱሴ የናዝሬቱ መልካም ልቤ ወደደህ አፈቀረህ በጣም ከእጆችህ መዳፍ ምን ጊዜም ኣልወጣም::
ጠላቴም አየና እንዳለኝ እረጂ
ሊያጠቃኝ አልቻለም በምኞት ቀረ እንጂ
ነበልባል ዓይኖችህ ምን ጊዜም ስራቸው
እኔን መንከባከብ እኔን መጠበቅ ነው፥፥
ጌታ ኢየሱሴ የናዝሬቱ መልካም።።።
- የሚል የጥንት ዘመን መዝሙር ትዝ አለኝ። እባክዎ ይበሉ ይቀጥሉ እርስዎ ይዘምሩ እንጂ።