»

እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.

Sunday, 2 June 2013

ክብሩን በፍቅሩ አስገዶ


እግዚአብሔር ከሰማይ ወርዶ

የሰው ልጆቹን ወዶ
በሰዎችም እጅ ተዋርዶ
በምህረት ተራምዶ
በፍቅሩ ተገዶ
ሰማይን ከምድር አዋህዶ::
እግዚአብሔር አምላክ::