»

እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት"-በዚህ ዌብሎግ እውነተኛው የጌታ ኢየሱስ ባሪያ ተስፋዬ ጋቢሶ ይታወስ ዘንድ ወሰንን።This weblog has been dedicated to Tesfaye Gabiso,the faithful servant of The Lord.

Friday, 31 May 2013

Ha Ha Halle Lu Jah


He can make me laugh ,The Lord ,oh Yes He can::

He makes me laugh at the following:

-poverty
-money
-bad luck
-blood and flesh
-evil

Amen::
Glory to God.
Blessed be The Name of The Lord throughout the Universe in all eternity upon all creation. Echo ,Amen::

Wednesday, 29 May 2013

ጌታ ሆይ እስኪ ላመስግንህ

ታላቅ ነገር ነው የሆነው...

...
እጅግ ያስደንቃል የሚታየው 
 በዘይት በከርቤ የተቀመመው 
የውዴ ጠረን ነው የሚያውደው
ፈልጎኝ መጥቷል ምን እላለሁ
 በሬን ከፍቼ እስኪ ላስገባው  - 
የሚል የጥንት ዘመን መዝሙር   ትዝ አለኝ። እባክዎ ይበሉ ይቀጥሉ  እርስዎ ይዘምሩ እንጂ። 

Saturday, 25 May 2013

Monday, 20 May 2013

Saturday, 18 May 2013

ሠላም ለኩሉ ክብር ለስሙ

ሠላም ለኩሉ ወዲህ ለመጡ በሙሉ - በእግዚአብሔር አምላክ በምህረቱም ብዛት በፍቅሩም ጉልበት በሕይወት ከሚኖር::

ክብር ለዘለዓለም ክብር ለስሙ ይሁን::
Amen.

Tuesday, 14 May 2013

ሊረዳኝ

በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ብሆን ሊረዳኝ ሊያወጣኝ ይችላል:: ሊረዳኝ ይችላል::
አዎና ሊረዳኝ ይችላል::

እወድሃለሁ

እወድሃለሁ ጌታ እወድሃለሁ እየሱስ 

Friday, 10 May 2013

የደምህ ምንጭ

በጎልጎታ የፈሰሰው የደምህ ምንጭ ነፍሴን ያንጻው

Wednesday, 1 May 2013

አይመረመርም

ትልቅ ነህ  የኔ አይምሮ ሊሸከመው ከሚችለው በላይ......በሰማያዊ ስፍራ በክብር ላለኸው ምስጋናዬ...አይመረመርም....ሰውን መውደዱ...የሱ  ልቀቱ...አይመረመርም...ግርማ ሞገሱ አስፈሪነቱ አይመረመርም የርህራሄው...አቻ ማጣቱ...አይመረመርም...-የሚለውን የሊሊ መዝሙር እጅጉን ወደድኩት።

ሕይወቴ ለሕይወት ልዕልና


በጉልበቱ  እና በደረቱ  በግንባሩ በሕይወት ፊት ተደፍቶ - ከእንግዲህ ሲል ተማጸነ -
ከእንግዲህ ሕይወቴ ለክቡር ሕይወት ደስታ ይሁን ብሎ እያለ በማለት ተማጽኖውን በዕንባ መስዋዕት አሳረገ።